Ethio German Festival 2017 in Berlin
የዚህ አመቱን የኢትዮ-ጀርመን የእግር ኳስ ዉድድር ዝግጅት የሚካሄደዉ ለመጀመሪያ ጌዜ በበርሊን ከተማ ሲሆን::
አዘጋጁ ማህበር በዚህ ድረገጽ https://www.ethio-berlinsport.com/ ዝግጅቱን በተመለከተ መረጃ ያስተላልፈልናል:: የኢትዮ ጀርመኒ የባህል እና የእስፖረት ፌስቲቫል አከባበር በበርሊን ከተማ ጁን 03/04 2017 በደማቅ ሁኔት ተከብሮ ውሎዋል ፡ኢትዮጵያዊነት በበርሊን ደመቀ !! አስጀምሮ ላስጨረሰን አምላካችን ምስጋና ይግባው !!! የዚህ አመቱን የኢትዮ-ጀርመን የእግር ኳስ ዉድድር ዝግጅት የሚካሄደዉ ለመጀመሪያ ጌዜ በበርሊን ከተማ ሲሆን::
አዘጋጁ ማህበር በዚህ ድረገጽ https://www.ethio-berlinsport.com/ ዝግጅቱን በተመለከተ መረጃ ያስተላልፈልናል::