ሰላም ለመላው የኢትዮ ጀርመን የስፖርትና ባህል ማህበር ቤተሰቦች, ሰላም በጀርመንና በአውሮፓ የምትገኙ ወገኖች,
እነሆ የዚህ ዓመቱ የ2020 የኢትዮ ጀርመን የስፖርትና ባህል ዝግጅት በውብዋ ከተማ በሃምቡርግ ከ30.05 እስከ 31.05 እንደሚዘጋጅ ስናበስር በደስታ ነው። በተለምዶ Pfingstferien በተባለው ከትምህርትና ከስራ ነጻ በሆነው ሳምንት ውስጥ በየአመቱ የሚዘጋጀው ዝግጅታችን በተለይ ጀርመን ሃገር ለሚኖሩ ወገኖች ከልጆቻቸው ጋር በኢትዮጵያዊነትና በአንድነት መንፈስ ጥሩ ጊዜን የሚያሳልፉበት ውቅት ስለሆነ ከአሁኑ ይዘጋጁ።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Follow by Email
YouTube
Instagram