የተከበራችሁ የኢትዮ ጀርመን የስፖርት እና የባህል ቤተሰቦች

በፕፊንግስተን ፌሬን በየአመቱ ለ2 ቀናት የሚዘጋጀው የኢትዮ-ጀርመን የስፖርት እና የባህል ዝግጅት ዘንድሮ በ2023 በሀምቡርግ ከተማ ከኢትዮ-ሀምቡርግ ማህበር ጋር በመተባበር እንደሚዘጋጅ ለመግለፅ እንወዳለን። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለ3 ዓመታት የተራዘመው የኢትዮ-ጀርመን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ከ27.05.2023 – 28.05.2023 እንደሚከበር አስቀድመን ልናሳውቅ እንወዳለን።
በቸር ያገናኘን !!

Follow by Email
YouTube
Instagram