Ethio German Festival 2018 in Frankfurt

በፍራንክፈርት ከተማ ከ19.Mai እስከ 20.Mai በተካሄደው የኢትዮ-ጀርመን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ላይ የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበው በሰላምና በፍቅር ዝግጅቱ ተጠናቆዋል።
⚽️⚽️በእግር ኳስ ግማሽ ፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች
1. የ ኢትዮ አዲስ ፍራንክፈርት ከ ኢትዮ ኮለን
2. የኢትዮ ጊሰን ከ ኢትዮ ኑረንበርግ
⚽️⚽️ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች
የኢትዮ ጊሰን ከ ኢትዮ ኮለን
በመጨረሻም ⚽️⚽️⚽️Ethio Stuttgart⚽️⚽️⚽️ ቡድን የ2018 ውድድር በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል::
በዝግጅቱ ላይ ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪ ቡድኖች; በቦታው ተገኝታችሁ የዝግጅቱ ድምቀት ለሆናችሁ ወገኖች እንዲሁም ዝግጅቱ እውን እንዲሆን ላረጋችሁ የኢትዮ ፍራንክፈርት ቡድን አባላት በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።

Follow by Email
YouTube
Instagram