Ethio German Festival 2019 in Darmstadt

በዳርምሽታት ከተማ ከ 01.06.19 – 02.06.19 በተካሄደው የኢትዮ-ጀርመን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ላይ የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበው በሰላምና በፍቅር ዝግጅቱ ተጠናቆዋል።
⚽️⚽️በእግር ኳስ ግማሽ ፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች
1. የ ኢትዮ አዲስ ፍራንክፈርት ከ ኢትዮ ኮለን
2. የኢትዮ ጊሰን ከ ኢትዮ ኑረንበርግ
⚽️⚽️ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች
የኢትዮ ጊሰን ከ ኢትዮ ኮለን
በመጨረሻም ⚽️⚽️⚽️የኢትዮ ጊሰን⚽️⚽️⚽️ ቡድን የ2019 ውድድር በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል::
በዝግጅቱ ላይ ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪ ቡድኖች; በቦታው ተገኝታችሁ የዝግጅቱ ድምቀት ለሆናችሁ ወገኖች እንዲሁም ዝግጅቱ እውን እንዲሆን ላረጋችሁ የኢትዮ ዳርምሽታት ቡድን አባላት በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።

Bild könnte enthalten: eine oder mehrere Personen, Personen, die stehen, Himmel, Gras, im Freien und Natur, Text „と78 602 ΡΑ78 203“
Follow by Email
YouTube
Instagram