ኢትዮ ጀርመን 2024
![](http://egscf.net/wp-content/uploads/2024/03/ethio-kln-724x1024.jpg)
የተከበራችሁ የኢትዮ ጀርመን የስፖርት እና የባህል ቤተሰቦች
በፕፊንግስተን ፌሬን በየአመቱ ለ2 ቀናት የሚዘጋጀው የኢትዮ-ጀርመን የስፖርት እና የባህል ዝግጅት ዘንድሮ በ2024 በኮለን ከተማ ከኢትዮ-ኮለን ማህበር ጋር በመተባበር እንደሚዘጋጅ ለመግለፅ እንወዳለን። የኢትዮ-ጀርመን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ከ18.05.2024 – 19.05.2023 እንደሚከበር አስቀድመን ልናሳውቅ እንወዳለን።
በቸር ያገናኘን !!
![](http://egscf.net/wp-content/uploads/2024/03/ethio-kln-724x1024.jpg)
![](http://egscf.net/wp-content/uploads/2024/03/Ethio-German_Koln-726x1024.jpg)