ኢትዮ-ጀርመን EGSCF-20225
ኢትዮ-ጀርመን EGSCF-20225

የተከበራችሁ የኢትዮ ጀርመን የስፖርት እና የባህል ቤተሰቦች
በፕፊንግስተን ፌሬን በየአመቱ ለ2 ቀናት የሚዘጋጀው የኢትዮ-ጀርመን የስፖርት እና የባህል ዝግጅት ዘንድሮ በ2025 በኑርንበርግ ከተማ ከኢትዮ-ኑርንበርግ ማህበር ጋር በመተባበር እንደሚዘጋጅ ለመግለፅ እንወዳለን። የኢትዮ-ጀርመን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ከ07.06.2025 – 08.06.2025 እንደሚከበር አስቀድመን ልናሳውቅ እንወዳለን።
በቸር ያገናኘን !!